Clôturé🇪🇹 ÉthiopieConstruction & Travaux Publics
Procurement of Construction Materials1ኛ ደረጃ በቆርቆሮ የሚሰራ የፍሳሽ መውረጃ አሸንዳ (ቦረንዳዩ) ርዝመቱ እያንዳንዱ 20ሜ ስፋቱ 40 ሴ.ሜ ቁመቱ 30 ሳ.ሜ የሆነ ብዛቱ 2 (ሁለት) እና የፍሳሽ መውረጃ አሸንዳ ቦረንዳዩ ርዝመታቸው እያንዳንዳቸው 3 ሜትር ከ80 ሴ.ሜ ብዛት 4 (አራት) የሚያፈሰውን አሸንዳ (ቦረንዳዩ) ማንሳትና በጥንቃቄ በአዲሱ መልሶ የመስራት የባለሞያ የእጅ ዋጋ ጨምሮ ያገልግሎት ግዥ - በኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ግቢ ውስጥ የሚገኘው ምግብ ጥራትና ደህንነት ምርመራ መሪ ሥራ አስፈፃሚ የሚገኝበት ህንፃ ላይ በወቅቱ በሚጥለው ዝናብ ምክንያት ፍሳሹ እየገባ በሥራ ላይ ከፍተኛ ተፅዕኖ እያሳደረ በመሆኑ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ማለትም የፍሳሽ መውረጃ አሸንዳ (ቦረንዳዩ) ርዝመቱ እያንዳንዱ 20ሜ ስፋቱ 40 ሴ.ሜ ቁመቱ 30 ሳ.ሜ የሆነ ብዛቱ 2 (ሁለት) እና ብዛቱ 4 (አራት) የፍሳሽ መውረጃ ቦረንዳዩ ርዝመታቸው እያንዳንዳቸው 3 ሜትር ከ80 ሴ.ሜ የሆኑ የተጠቀሱት ዕቃዎች እንዲገዛልን እንዲሁም ይህንን የሚሠራ ባለሙያ የአገልግሎት አስቸኳይ ግዥ እንዲፈፀም እንጠይቃለን፡፡
Acheteur public : Ethiopian Food and Drug Authority
- Date limite de remise des offres
- 5 octobre 2026 à 09:06
- Date de publication
- 1 octobre 2026
- Lieu d'exécution
- Ethiopia
- Procédure
- Open Shopping
- Nombre de lots
- 1
Réservé aux membres
Tout ce qu’il faut pour décider et soumissionner — en un seul endroit.
Contacts de l'acheteur
Service, e-mail et téléphone du responsable du marché.
Dossier de consultation (DCE)
Règlement, cahier des charges, bordereau des prix — prêts à télécharger.
Lien officiel de la consultation
La fiche sur le portail public, pour retirer le dossier et soumissionner.
Analyse IA du marché
Éligibilité, risques, montage financier et calendrier, en quelques minutes.
Voyez qui a remporté ce marché
Les résultats, les montants et les concurrents de chaque marché sont réservés aux membres.
Créer un compte gratuit